ሰበር ዜና፤ ዶ/ር ነጋሶ ተለቀቁ፤ የጨነቀው ፖሊስ መኪኖችን ማሰር ጀመረ – ፍኖተ ነጻነት

የከቀኑ ስምንት ሰዓት ጀምሮ በሁለት ፖሊስ ጣብያዎች ታስረው የነበሩት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በስተመጨረሻ በሃላፊዎቹ ጣብያውን ለቀው እንዲወጡ ተነግሯቸው በአሁኑ ወቅት ወደ ቢሯቸው እየተመለሱ ነው፡፡
የቀድሞውን ፕሬዘዳንት አስረው የነበሩት ፖሊሶች ፋታ በማይሰጥ ሁኔታ የስልክ ልውውጥ በማድረግ ነጋሶን ለቅቀዋል፡፡ በተያያዘ ዜና የጨነቀው ፖሊስ መኪኖችን ማሰር የጀመረ መሆኑ ተገለጸ፤ በጃንሜዳና ቄራ ፖሊስ ጣብያዎች ታስረው የዋሉት የአንድነት አባላት አመሻሹ ላይ (በቄራ ፖሊስ ጣብያ ዋስ እንዲጠሩ ተደርገው)ተለቀዋል፡፡በቅስቀሳ ስራ ተሰማርተው የነበሩት ቢለቀቁም ፖሊስ ለቅስቀሳ የተሰማሩ ሁለት መኪኖችን አልለቅም በማለት ምሽቱን መኪኖቹ በጣብያ እንዲያሳልፉ ፈርዶባቸዋል፡፡
#millionsofvoicesforfreedom #udj1238220_221920514638974_2864175_n (1)

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s