በአማሮች መፈናቀል ያኮረፉና በሙስና የተጠርጣሩ ባለስልጣናት ፍርድ ቤት ቀረቡ

በሙስና ተጠርጣሪ ባለስልጣናት ፍርድ ቤት ቀረቡgumruk

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የመንግስት ባለስልጣናት ዛሬ፥ ግንቦት 5 ቀን 2005 ዓም ፍርድ ቤት መቅረባቸው ታወቀ። ፍርድ ቤቱ ለነገ ከሠዓት በኋላ ተጨማሪ ቀጠሮ መያዙም ተገልጿል። በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል የጉምሩክ ኃላፊዎች የመንግስት ባለስልጣናትና ባለሀብቶች ይገኑበታል

የፌዴራል የፀረ ሙስና እና ስነምግባር ኮሚሽን በሙስና ተጠርጥረዋል ብሎ በቁጥጥር ስር ያዋላቸው የጉምሩክ ኃላፊዎችና ባለሀብቶች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው የምርመራ ጊዜ ተጠየቀባቸው። የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር ባለቤትም ከወንጀሉ ጋር በተያያዘ ትናንት የቤት ካርታዎችንና ሠነዶችን ሲያሸሹ ተገኙ በሚል በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌዴራል ፖሊስ ገልጾዋል።

http://www.dw.de

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s