ለፍርድ ሳይቀርብ በሞተው መለስ ዜናዊ ስም አድርባዮችና አምላኪዎች የዋሽንግተን ሽርጉድ

የመለስ አምላኪዎች የዋሽንግተን ሽርጉድmelesdeath
አምባገነኑ አልቤኒያዊው ተራማጅ መለስ ዜናዊ /እንደባህላችን ነብሱን ይማርና/ ከሞተ እንሆ አመት ለምድፈን እየተቃረበ ነው::በእርግጥ መለስ ዜናዊ መሞቱ በሃምሌ አጋማች የተረጋገጠ እና በዛው ሰሞን መቀሌ በሚገኘው አርበኞች አደባባይ እንደተቀበረ የታወቀ ቢሆንም ውሸታሞቹ እና አይን አውጣው ለማኙ ስራቱ ግን አሁንም በህዝብ አደባባይ በህዝብ ላይ ቆሞ ዲስኩሩን እየለፈፈ ነው::
በመለስ ራእይ በመለስ አስተምሮ በሚል እደምታ ከፍተኛ የሆኑ ምህረት የለሽ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ወንጀሎች በሃገሪቱ እየተፈጸሙ ይገኛሉ::ይህንንም እንዲሁ ተከትሎ ባለስልጣናት እርስ በእርስ አይናበቡም አይተዋወቁም ገዢው ማን እንደሆን የማይታወቅበት የመለሲዝም ራእይ ላይ ታግተን እያየን ነው:: እርምጃ እንዳይወሰድበት ወይን ራእዩ እንዳይቆም አንዱ አንዱን በመፍራት ሃገሪቷን እያጨመላለቋት ነው::

ከእነዚህ ሰባራ የወያኔ ፖለቲከኞች ዘለልብለን ደሞ ስንራመድ ትላንት እነማን ነበራቹ ተብለው ቢጠየቁ ውርደታቸው አፍረት የሚያለብሳቸው የዛሬ የመለስ ዜናዊ አምላኪዎች ከሃገር ቤት ጀምሮ እስከ ሰሜን አሜሪካ በዘረጉት ባዶ ኳኳታ ህዝባዊ ጥላቸ እያተረፉ መሆኑ የታወቀ ነው:: እንደ ጊዜሽወርቅ ተሰማ ያሉ ነጋድ ነን ባዮች እንደ ንዋይ ደበበ ያሉ አዝማሪዎች ለሆዳቸው ያደሩ እና ሃገር የከዱ ነገ በፍትህ አደባብይ የሚፈለጉ የወያኔ የደም ጨርቅ አጣቢዎች ዛሬ መለሲስም ተብሎ የሚጠራውን ሃራጥቃ በመቀላቀል በህዝባዊ ሰቆቃ ላይ ለመክበር ይፈልጋሉ ::
ትላንት ወይዘሮ ጊዜሽወርቅ የመለስ ዜናዊ መንግስት ባለስልጣናት እና ቢሮክራሲያቸው አላሰራ አለን ብለው በአደባባይ ስራ ልናቆም ነው እያሉ ስርኣቱን እያብጠለጠሉ ሲለፈልፉ የነበሩ ነጋዴ/ኢንቨስተር ነን ባዮች ምእራቡ አለም ላይ በቂ እውቀት ስላሌላቸውእዛም መስራት ሳይችሉ ተማረው የሚገቡበት የጠፋቸው ሴት ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው የመልስ ዜናዊ አምላኪ የሆኑት:: ገላቸውን ለወያኔ ባለስልጣናት በማስረከብ በሙስና ጥበብ ሴትነታቸውን ተጠቅመው የገቡበት የዘረፋ ባህር ውስጥ ላለመውጣት የህዝብ ገንዘብ በሙስና አብረው እየዘረፉ ያሉ እኝህ ወይዘሮ ዛሬ የመለስ ዜናዊ አምላኪ ሆነው ከአዲስ አበባ ዋሽንግተን እያራገቡልን ነው :: የሙስና ስራቸው ከፖለቲአክ አምላኪነት የዳረጋቸው ወይዘሮ ጊዜሽወርቅ ተሰማ አንደበት የላቸውም::
ንዋይ ደደቡ/ደበበ/ ዛሬ ላይ ቆሞ ትላንትን ማሰብ የማይችል ሰው በመሆኑ የአባቱን ስም እስከመቀየር የደረሰ ሰው ነው ወንድ ልጅ ቢወልድ ስሙን መለስ እንደሚለው ለወያኔ ባለስልጣናት ቃል የገባው ንዋይ ዋሽንግተን የወያኔ መድረክ ላይ ለመዝፈን መፍቀዱ የአምባገነኖች አንዱ ተባባሪ መሆኑን እና ነገ ከተጠያቂነት እንደማይተርፍ ልንነግረው ይገባል የመለሲዝም ሃራጥቃ አንዱ አባል የሆነው ንዋይ ደደቡ በራእይ ስም እየተፈጸሙ ላሉ ወንጀሎች ተባባሪ መሆኑን ማወቅ አለበት ::
በአጠቃላይ እነዚህን እና ቀሪውን የወያኔ ጀሌ በዋሽንግቶን በሚካሐደው ሰልፍ ላይ በመገኘት እንዲቃወሙ ጥሪ እናስተላልፋለን:: https://www.facebook.com/photo.php?fbid=10151620941314743&set=pb.639339742.-2207520000.1368161317.&type=3&theater
የመለስ አምላኪዎች የዋሽንግተን ሽርጉድ

ነገ ቅዳሜ ባንዳዎች እና ሆዳሞች በህዝብ ደም ላይ ይራመዳሉ!!

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s